ምናሌ

ይህ ድር ጣቢያ ለአካባቢያዊ ደንበኞች ነው ፣ ሀገርዎ ከሌለ ዓለም አቀፍን ይምረጡ ፡፡

ዋና ማውጫ
1. አውትሉክ 2013 ክፈት


2. በአውት ሉክ ውስጥ በግራ ጠርዝ ከላይ የሚኘውን ፋይል ተጫን


3. አካውንት ጨምር በሚለው ላይ ተጫን


4.በራስ ማስተካከያን ምረጥ እና ቀጥል የሚለውን ተጫን

5.ፒኦፒ ወይም አይኤን ኤፒ ከሚሉት የመጨረሻውን አማራጭ ምረጥ


6.በራስዎ መረጃዎች እና የአካውንት ማስተካከያዎች የሚከተለውን ቅፅ ይሙሉ


7.በመቀጠል ጨምር በሚለው መቼት ላይ ተጫን s


8.በሚወጡ የመቆጣጠሪያ ክፍሎች ላይ ተጫን እና የመጀመሪያውን አማራጭ ፈትሽ የሚለውን ምልክት አድርግ


9.ወደ ተጨማሪ ክፍል አምራ፡- በገቢ መቆጣጠሪያ ፒኦፒ3 ኤስኤስኤል የሚለውን አማራጭ ምልክት አድርግ በወጪ መቆጣጠሪያ ላይ መጠኑ ወደ 465 ቀይር እና ኤስኤስኤል የሚለውን አማራጭ ምረጥ

1. ወደ cPane ስፍራ ይሂዱ (ይህንን አይነት ወደሆነ URL፡ domain.extension/cpanel) እንዲሁም መለያዎችን ያስገቡ፡፡

2.መዝገቡ ውስጥ ከገቡ በኃላ የማቅረቢያ ቦታዎትን ለማስተዳደር የተለያዩ የምርጫ ዘርፎች ቀርበውሎታል፡፡3. ዳታ ቤዝ ወይንም ኢሜሎችን ለመፍጠር ወደ ሚመለከታቸው ክፍሎች ይሂዱ

1. cPanel ውስጥ የMySQL አማራጭን ፈልገው እርሱን ይጫኑ

2.ዳታቤዙን የዳታቤዝ ስያሜ በመስጠት ይፍጠሩ3. አዲሱን ተጠቃሚ ይፍጠሩ4. ለዳታ ቤዙ ተጠቃሚውን ይመድቡ1. በcPanel ውስጥ በኢ-ሜይል ዘርፍ ያሉትን የአሜይል መዝገቦች ይጫኑ

2.አዲስ ኢ-ሜይል ይፍጠሩ1. IP Bloqué


ድህረ ገጽዎትን ወይም ሲፓናል ለማግኘት ካልቻሉ የእርስዎ አይፒ አድራሻ በእኛ ሲተም በመታገዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ ወደ ... ያምሩ አይፒሎኬሽን እና የእርስዎን በአረንጓዴ አካባቢ የሚሆነውን አይፒ አድራሻ ይላኩልን፡፡

1.Filezillaን በመክፈት ማቅረቢያው በተገዛ ጊዜ በኢ-ሜይል የላክንሎትን መለያዎች ያስገቡ

1.Filezillaን በመክፈት ማቅረቢያው በተገዛ ጊዜ በኢ-ሜይል የላክንሎትን መለያዎች ያስገቡ